Skip links
Skip to primary navigation
Skip to content
አማርኛ
English
አማርኛ
0
Cart
0
0
No products in the cart.
Toggle navigation
መነሻ ገፅ
ስለ-እኛ
ምርቶች
የቤተሰብ እቅድ
ኮንዶሞችና ቅባት
ለምለም
ማህደር
ዜና
ጦማር
ህትመቶች
ስራዎቻችን
ሚዲያ
ያግኙን
ድጋፍዎን ይለግሱ
ስሙዝ ሙቭ
ስሙዝ ሙቭ
ስሙዝ ሙቭ
ስሙዝ ሙቭ ለስላሳ፣ ዘይትነት የሌለው፣ የማያጣብቅ፣ ሽታ እና ቀለም አልባ ማለስለሻ ቅባት ሲሆን
ጥቅሞች
በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት ተጨማሪ ማለስለሻ ቅባት ለሚያስፈልጋቸው ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፤
ከላቴክስ ኮንዶሞች ጋር መጠቀም የሚቻል ሲሆን፤ የግብረስጋ ግንኙነት በሚደረግበት ወቅት ሊፈጠር የሚችልን ድርቀት በማስወግድ የወንድ ላቴክስ ኮንዶምን ከመቀደድ ይታደጋል፤
ለግብረስጋ ግንኙነት ዝግጁ በሆነ የወንድ ብልት ወይም በሴት ብልት ላይ ወይንም በኮንዶም የላይኛው ክፍል ላይ ያለስጋት ሊደረግ ይችላል
ዘይትነት የሌለው ቅባት ስለሆነ በቀላሉ በመታጠብ ይፀዳል፤ ቆዳ ላይ የሚቀር ነገር የለውም፡፡
ምንም ዓይነት የጎንዮሽ ጉዳት ወይንም በጤና ላይ ሊያስከትለው የሚችል ችግር የለም፡፡
እያንዳንዱ ስሙዝ ሙቭ በውስጡ 5 ሚሊ ሊትር ማለስለሻ ቅባት ይዟል፡፡