Skip links

ዲኬቲ ኢትዮጵያ በቤተሰብ ዕቅድ ዘዴ ግንባር ቀደምት ተቋም ነው

ይህን ያውቁ ኖሯል? ዲኬቲ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ትልቁ መንግስታዊ ያልሆነ የወሊድ መከላከያ አቅራቢ ሲሆን ከመንግስት ቀጥሎ ሁለተኛው ትልቁ ነው ።
 
በ2024 ብቻ 4 ነጥብ 7 ለጥንዶች የሚያስፈልግ አመታዊ የእርግዝና መከላከያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ዘዴዎችን አበርክቷል፤ ይህም በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የማህበራዊ ግብይት ፕሮግራም ያደርገዋል።
 
ይህ ወሳኝ ምዕራፍ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ጤንነታቸውንና የወደፊት ሕይወታቸውን እንዲቆጣጠሩ የሚያግዝ ተመጣጣኝና ከፍተኛ ጥራት ያለው የቤተሰብ እቅድ ተደራሽነትን ለማስፋት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።