ኮቪድ-19 ያልበገረው የዲኬቲ ኢትዮጵያ የምርቶች አቅርቦት
ኮቪድ-19 በመጋቢት ወር 2012 ዓ.ም አለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑ ሲታወጅ ፈንዶችና ትኩረቶች ወደ ቫይረሱ ስለሚዞሩ የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነተዋልዶ ጤና ፕሮግራሞች በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንሱ ብሎም በሴቶች ጤና ላይ በበርካታ አስርት አመታት ጥረት የተመዘገቡ ለውጦች ሊዳከሙ እንደሚችሉ ብዙዎች ስጋታቸውን ገልፀው ነበር፡፡ ከ18 ወራት ቆይታ በኋላ አንዳንዶቹ