Skip links

እንኳን ወደ ዲኬቲ ኢትዮጵያ
በደህና መጡ
ማህበራዊ ግብይት
ለተሻለ ህይወት
ከፍተኛ ጥራት ያላቸው
የቤተሰብ እቅድ ምርቶች ለሁሉም

የቤተሰብ እቅድ

ለእርስዎ ተስማሚ የሆኑትን ይምረጡ!

በአፍ የሚወሰዱ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች

በክንድ ቆዳ ስር የሚቀመጥ የእርግዝና መከላከያ

የድንገተኛ እርግዝና መከላከያዎች

ኮንዶም

በማህፀን ውስጥ የሚቀመጥ የእርግዝና መከላከያ

በመርፌ የሚሰጥ የእርግዝና መከላከያ

ሁሉም ምርቶች

በአቅራቢያዎ ያለውን የዲኬቲ አጋር ክሊኒክ ይፈልጉ

የዲኬቲ አጋር ክሊኒኮች ለቤተሰብ እቅድ እና የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ለመስጠት የቆሙ 102 ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የማህፀን ህክምና እና የእናቶች እና የህፃናት ጤና (MCH) ክሊኒኮች አውታረመረብ ናቸው ፡፡

በአቅራቢያዎ የሚገኝ ክሊኒክን ያግኙ

የቤተሰብ እቅድ

ዲኬቲ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ1990 የተመሰረተ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን በመከተል የቤተሰብ እቅድን ለማስፋፋት፣ ኤችአይቪን ለመከላከል፣ እንዲሁም የእናቶችና ህፃናት ጤናን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ምርቶችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡

በተጨማሪ

ከ 1983 ጀምሮ

51.37 ሚሊዮን
51.37 ሚሊዮን
ለጥንዶች አመታዊ የእርግዝና መከላከያዎች አቅርቧል
40.76 ሚሊዮን
40.76 ሚሊዮን
ያለወቅቱ በሚከሰት ሞት የሚጠፉ አመታትን እና በአካል ጉዳት ምክንያት የሚባክኑ የወሊድ አመታትን አስቀርቷል
16.56 ሚሊዮን
16.56 ሚሊዮን
ያልታቀዱ እርግዝናዎች አስቀርቷል
374ሺ
374ሺ
ከስነተዋልዶ ጤና ጋር የተያያዘ ሞትን አስቀርቷል
ምርቶቻችን

Suitable Products

All Products
Facebook
Twitter