Skip links

ጦማር

ዳግም ያቆጠቆጠ ህልም እና የሴትኛ አዳሪዋ ህይወት

በርካታ አሳዛኝ አጋጣሚዎች ናቸው ሰላም አበበን (ስሟ የተቀየረ) ወደ ወሲብ ንግድ ስራ የከተቷት፡፡ በስድስት አመቷ እናቷ ሞቱ፡፡ አባቷ ለዘመድ ጥሏት ሚስት አግብቶ አዲስ ህይወት መሰረተ፡፡ በፈተናዎች ውስጥም ሆና ሰላም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን አጠናቃ በዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ጥሩ ውጤት አመጣች፡፡ ትምህርቷን ከመቀጠል ይልቅ ግን በ18 አመቷ

ዲኬቲ ኢትዮጵያ በቤተሰብ እቅድ ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኞችን አወዳድሮ ሸለመ

ዲኬቲ ኢትዮጵያ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ዘዴዎችን በስፋት ለማስተዋወቅ በሚያደርገው ጥረት ሀገር አቀፍ የጋዜጠኞች ሽልማት ፕሮግራም በታህሳስ ወር 2013 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በሀገሪቱ ግንባር ቀደም ለሆነው የማህበራዊ ግብይት ድርጅት በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ውድድር ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ 17 ጋዜጠኞች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ ከዘርፉ ምሁራን፣ የጤና እና የመገናኛ ብዙኋን ባለሙያዎች