ጦማር - DKT Ethiopia

የዲኬቲ ኢትዮጵያ የሽያጭ ሰራተኛ የቀን ውሎ
DKT Ethiopia began nearly 35 years ago as one of DKT’s first initiatives and has grown to become a key player in building the country’s.  It is the largest supplier of reproductive health products to the private sector in the country — generating more than 70 million CYPs since 1990.

Today, we take you to Addis Ababa for a “Day in the Life” of one of those team members, Sales Officer Halle Mariam. Halle has been with DKT for 8 years and he gave us a sneak peek into his life in and around his city.

https://lnkd.in/eQY87avv

The post የዲኬቲ ኢትዮጵያ የሽያጭ ሰራተኛ የቀን ውሎ first appeared on DKT Ethiopia.

ዳግም ያቆጠቆጠ ህልም እና የሴትኛ አዳሪዋ ህይወት
በርካታ አሳዛኝ አጋጣሚዎች ናቸው ሰላም አበበን (ስሟ የተቀየረ) ወደ ወሲብ ንግድ ስራ የከተቷት፡፡

በስድስት አመቷ እናቷ ሞቱ፡፡ አባቷ ለዘመድ ጥሏት ሚስት አግብቶ አዲስ ህይወት መሰረተ፡፡ በፈተናዎች ውስጥም ሆና ሰላም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን አጠናቃ በዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ጥሩ ውጤት አመጣች፡፡

ትምህርቷን ከመቀጠል ይልቅ ግን በ18 አመቷ ተዳረች፡፡ ባለቤቷ ጠጪ እና ቀናተኛ በመሆኑ ትዳራቸው ረጂም ግዜ አልዘለቀም፡፡ አንድ ልጅ ወልደው ተፋቱ፡፡

የ24 አመቷ ሰላም ኑሮን ለመግፋት ስራ ስትፈልግ  በአንድ ሆቴል ውስጥ አስተናጋጅነት አገኘች፡፡

“ያለምንም ስልጠና ልሰራው የምችለው ስራ ያገኘሁት አስተናጋጅነትን ነው፡፡ነገር ግን ክፍያው ዝቅተኛ በመሆኑ የተነሳ አስተናጋጅነት ከባድና መሰረታዊ ወጪዎቼን እንኳን ለመሸፈን በቂ አልነበረም፡፡” የምትለው ሰላም በዚህ ምክንያት ለሴተኛ አዳሪነት መዳረጓን ትናገራለች፡፡

ደንበኖቿን በሆቴሎች ውስጥ የምታገኘው ሰላም አንዳንድ ጊዜም በስልክ ጥሪም ታስተናግዳለች፡፡ ኮቪድ ከመምጣቱ በፊት በቀን አንድ ወይ ሁለት ደንበኞች አታጣም ነበር፡፡ “ከኮቪድ በኋላ ግን ስራው ቀዘቀዘ፡፡”

በዚህ ስራ ውስጥ ብዙ ፍርሃቶች አሉባት፡፡ ዋናው ፍርሃቷ ግን ኮንዶም መጠቀም በማይፈልጉ ወንዶች ምክንያት በኤች አይ ቪ እንዳትያዝ ነው፡፡ በዚህም በየሶስት ወሩ ምርመራ ታደርጋለች፡፡ ለአሁኑ ውጤቷ ኔጌቲቭ ቢሆንም ፍርሃቷ ግን እንዳለ ነው፡፡ ድበደባ እና ህይወትን ማጣትም ያሰጋታል፡፡

በዚህ አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ እያለች ያገኘችው አንድ ጥሩ አጋጣሚ የዲኬቲ ኢትዮጵያ ዋይዝ አፕ ፕሮግራምን ነው፡፡ የፕሮጀክቱ ማቆያ ማእከላት ቀን ቀን ለማረፊያ የሚሆኑ ክፍሎች ሲያስፈልጓት፣ የጤና አገልግሎት ስትሻ፣ መዝናናት እና ልብሶቿን ማጠብ ስትፈልግ ጥሩ መዳረሻ ሆነዋታል፡፡ ለዚህም ነው ሰላም “ዋይዝ አፕ ለእኔ ቤቴ ነው” የምትለው፡፡

“ዋይዝ አፕ የቀን ወጪዎቼን በመቀነስ ገንዘብ እንድቆጥብ አግዞኛል፡፡ ከኮቪድ በፊት በቀን ከ500-600 ብር እሰራ ነበር፡፡ ያም ሆኖ ግን ለመቆጠብ አስቸጋሪ ነበር፡፡ ይህን ፕሮጄከት ከጀመርኩ ወዲህ ነው መቆጠብ የጀመርኩት፡፡”

አሁን ሰላም ማታ ማታ እየሰራች ቀን ቀን አካውንቲንግና ፋይናንስ መማር አቅዳለች፡፡ ለአንድ ኮሌጅ አመልክታ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ እየተጠባበቀች ነው፡፡ ዲግሪዋን ካገኘች በኋላ በተመረቀችበት ሙያ ለመስራት ወይም የራሷን ቢዝነስ ለመክፈት ሀሳብ አላት፡፡

ጥሩ ባል ካገኘሁ አሁንም ለማግባት እፈልጋለሁ የምትለው ሰላም ነገር ግን የቀደሞ ትዳሯን ከመድገም ይልቅ ልጇን ብቻዋን ማሳደግ እንደምትመርጥ ነው የገለፀችው፡፡

ዋይዝ አፕ ሴትኛ አዳሪዎች ኮንዶምን በመጠቀም ራሳቸውን ከኤችአይቪ እንዲከላከሉ ፣ በቫይረሱ የተጠቁት ደግሞ ህክምና እና አንክብካቤ እንዲያገኙ ማስቻል ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት ነው፡፡

The post ዳግም ያቆጠቆጠ ህልም እና የሴትኛ አዳሪዋ ህይወት first appeared on DKT Ethiopia.

ዲኬቲ ኢትዮጵያ በቤተሰብ እቅድ ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኞችን አወዳድሮ ሸለመ
ዲኬቲ ኢትዮጵያ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ዘዴዎችን በስፋት ለማስተዋወቅ በሚያደርገው ጥረት ሀገር አቀፍ የጋዜጠኞች ሽልማት ፕሮግራም በታህሳስ ወር 2013 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በሀገሪቱ ግንባር ቀደም ለሆነው የማህበራዊ ግብይት ድርጅት በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ውድድር ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ 17 ጋዜጠኞች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡

ከዘርፉ ምሁራን፣ የጤና እና የመገናኛ ብዙኋን ባለሙያዎች የተውጣጣ ቡድን የቀረቡትን ስራዎች በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ አምስት አሸናፊዎችን ለይቷል፡፡ አሸናፊዎቹም የገንዘብ፣ የሞባይል ስልክ እና መቅረፀ ድምፅ ሽልማቶች የተበረከተላቸው ሲሆን ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖም የሁለት ቀን የጤና አዘጋገብ ስልጠና ወስደዋል፡፡

የዲኬቲ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ማይክል ኢቫንስ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ዘዴዎችን ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ ረገድ የጋዜጠኞች ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

“ፕሬሱ እና ጋዜጠኞች ለህዝቡ፣ ለአንባቢዎቻችሁ እና  ለተመልካቾቻችሁ ከመንግስት እና ከሌሎች ተመሳሳይ ድርጅቶች ጋር በመሆን ሰዎች የተሻለ ሕይወት እንዲኖሩ ዕድል በመስጠት ሕይወታቸውን እንዲያቅዱ የሚያስችል የጤና እና የቤተሰብ እቅድ ዘዴ የትምህርት መርሃግብርን ለማስፋፋት እየሰራን መሆኑን እንድታሳውቁልን እንፈልጋለን ፡፡” ብለዋል ዋና ዳይሬክተሩ፡፡

የዲኬቲ ኢትዮጵያ የማርኬቲንግ ክፍል ኃላፊ ወ/ሮ እመቤት አቡ በበኩላቸው የሽልማት ፕሮግራሙ በጋዜጠኞችና ተደራሾቻቸው ዘንድ በቤተሰብ እቅድ ላይ ያተኮሩ ውይይቶችን በማስፋት ትክክለኛ የሆነ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ማስቻልን ያለመ ነው ብለዋል፡፡

“የምንፈልገውን አይነት የባህርይ ለውጥ ለማምጣት ቀጣይነት ያለው የመረጃ ፍሰት ያስፈልጋል፡፡ የእናንተን አጋርነት የምንፈልገው አዚህ ጋር ነው” ያሉት ወ/ሮ እመቤት ዲኬቲም ለጋዜጠኞች አስፈላጊውን መረጃ ለማቅረብ ዝግጁ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

በቤተሰብ እቅድ ላይ የምታቀርቧቸው ተከታታይ ዘገባዎች የእናቶችና ህፃናትን ሞት ከመቀነስ ባሻገር ጤነኛና ደስተኛ ቤተሰብ እንዲኖር ያስችላልም ነው ያሉት፡፡

በሽልማት መርሃ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በጤና ሚኒስቴር  የእናቶችና ህፃናት ጤና እና የስነምግብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር መሰረት ዘላለም ኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በቤተሰብ እቅድ ረገድ እመርታ ማሳየቷን ተናግረዋል፡፡

የዘመናዊ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች 41 በመቶ መድረሳቸውን የተናገሩት ዳይሬክተሯ አሁንም ብዙ ስራ እንደሚቀር አክለዋል፡፡

ያልተሟላ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ፍላጎት 22 በመቶ ነው ያሉ ጋዜጠኞች ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ሆነው ይሄን ችግር ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት መቀጠል እንዳለባው አሳስበዋል፡፡ በተለይም ተደራሽነትን ከማስፋት አኳያ ሚዲያው ትልቅ ስራ እንዳለበት በመጠቆም፡፡

ከአሸናፊዎቹ መካከል አንዱ የሆነው ጋዜጠኛ ወንድማገኝ በቀለ ሽልማቱ ጋዜጠኞች በጉዳዩ ላይ ይበልጥ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ እንደሚያነሳሳቸው ተናግሯል፡፡

The post ዲኬቲ ኢትዮጵያ በቤተሰብ እቅድ ላይ የሚሰሩ ጋዜጠኞችን አወዳድሮ ሸለመ first appeared on DKT Ethiopia.