Skip links

ሰንሴሽን ኤክስትራ ዲሌይ

ሰንሴሽን ኤክስትራ ዲሌይ የፍቅር ጨዋታውን ፍፃሜ ማራዘም የሚያስችል ባህሪ ያለው ኮንዶም ነው፡፡ ወንዱም ሆነ ሴቷ ብግነት (inflammation) ወይም የተሰነጠቀ ቆዳ ካላቸው ይህን የኮንዶም አይነት መጠቀም የለባቸውም፡፡ የኮንዶሙን ቅባት ከግንኙነት በኋላ በመታጠብ ማስወገድና ከአይን ጋር ንክኪ እንዳይኖረው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

ከፍተኛውን አለምአቀፍ የጥራት ደረጃ ጠብቆ የተመረተ

ከፍተኛውን አለምአቀፍ የጥራት ደረጃ ጠብቆ የተመረተ

ቅባታማ

ቅባታማ