Skip links

ዜና

የዲኬቲ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

ዲኬቲ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ማይክል ኢቫንስ ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በተወለዱ በ61 አመታቸው በልብ ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ዲኬቲን እና የቆመለትን አላማ ለማሳካት በጥልቅ ተነሳሽነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ በሰራተኞች ዘን ተወዳጅ የነበሩት ማይክል ኢቫንስ ዲኬቲ ኢትዮጵያን ወደ በርካታ አዳዲስ ሰትራቴጂያዊ አቅጣጫዎች